“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”! – የባልደራስ መግለጫ

“እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”!  የባልደራስ መግለጫ ብሄራዊ መግባባት ሽብር ባልፈጸመ ሰላማዊ ታጋይ ላይ የሽብር ክስ በመመስረት ህጉን የፖለቲካ ተገዥ በማድረግ አይገኝም!!!እናት አገራችን ውዲቷ ኢትዮጵያ ከአያት ቅድም አያቶች አጥንት ፍላጭ ተማግራ፣ አፈሯ በደማቸው  ተለዉሶ ተቦክቶና ተጋግሮ ለሺዎች ዘመን የቆመች ሀገር ናት፡፡ ኢትዮጵያ የበርካታ ነገዶች ባህል ከባህል፣ሃይማኖት ከሃይማኖት ነገድ ከነገድ ተስበጣጥሮ ያቆማት … Continue reading “እውነት ከአንባገነኖች ክንድ ትበረታለች”! – የባልደራስ መግለጫ